ለፈናንፔይ ሶሉሽን ኣ.ማ ባለአክሲዮኖች የተደረገ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
ፈናንፔይ ሶሉሽን ኣ.ማ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ቀን ተገኝታችሁ በንግዱ እንድትሳተፉ በንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 367(1) እና በድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 21 መሰረት የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል።
የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ገንዘብ በበር 5,000,000 (አምስት ሚልዮን ብር)
የአክሲዮኑ የተከፈለ ዋና ገንዘብ በበር 3,050,000 (ሶስት ሚልዮን ሃምሳ ሺህ ብር)
የአክሲዮን ማህበሩ ምዝገባ ቁጥር NPS-PSO/009/2024
የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት አድራሽ:- አ.አ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤር ቁጥር 400 (ሃይ ሁለት ጎላጎል አካባቢ ረዋና ሕንፃ 4ኛ ፎቅ)
የጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
-
- የጉባኤውን አጀንዳ ማጽደቅ፣
-
- የድርጅቱን ዋና መ/ቤት አድራሽ ለውጥ ማጽደቅ፣
-
- የስብሰባውን ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ፣
ማሳሰቢያ
-
- በጉባኤው ላይ የሚሳተፉ ባለአክሲዮኖች ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
- በጉባኤው ላይ በካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሃይ ሁለት ረዋና ህንፃ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት በመገኘት ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን የውክልና መስጫ ቅጽ በመሙላት ወይም በጉባኤው ለመካፈል የሚያስችለው የውክልና ሥልጣን ለተወካይ መስጠት ይኖላል። ተወካዩም ወክሎ(ባለአክሲዮኑ) ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ቅጂ እና የውክልና ስልጣን ማስረጃውን ዋና እና ቅጂ ይዘው በመቅረብ በጉባኤው ላይ መሳተፍ ይኖላል።